ወደ ንቁ ሃበሻ እንኳን ደና መጣቹ- እዚ ግሩፕ ዉስጥ ከገባቹ ይህ ማለት ከማህበረሰባቹ ተቃራኒ መሄድ ትፈልጋላቹ ማለት ነው። ለዛም ነዉ ንቁ ሃበሻ ያልኩት። ንቁ ባትሆኑ ኖሮ የኔ ቭድዮ ስታዩ በ ሰከንድ ዉስጥ ታልፉት ነበር- ግን ዉስጣቹ ሹክ ሲላቹ ቪድዮዉን ኣይታቹ ወደዚ መታችዋል። ይህ ግሩፕ ኣዲስ ነዉ- በ ሳምንት ኣንዴ ወይም ሁለት ጊዜ ቪድዮ ኮል እናደርጋለን። እናንተም የልባቹን እና የምታስቡት ነገር የምታካፍሉበት ግሩፕ ነዉ። ስለዚ ግሩፕ የበለጠ መረጃ ነገ ኣስተላልፋለሁኝ።