Activity
Mon
Wed
Fri
Sun
Feb
Mar
Apr
May
Jun
Jul
Aug
Sep
Oct
Nov
Dec
What is this?
Less
More

Owned by Adonay

Adonay Fitness

23 members • $99/m

🔥መልካቸዉ እና ሰዉነታቸዉ በ ዉፍረት የተበላሸባቸዉ ሰዎች ዘመድ ጓደኛ የሚያስደነግጥ ዉበት እና ማራኪነት እንዲገነቡ ኣግዛለሁ🎯

ይህ ግሩፕ ለዉጥ ለሚፈልጉ ሃበሾች ነዉ እራሳቸዉን መቀየር እና ኣዲስ ማንነት መመስረት ለሚፈልጉ ንቁ ሃበሾች ነዉ።

Memberships

Isaac Global’s Wolfpack

161 members • $499/m

3 contributions to ንቁ ሃበሻ | Awaken Habesha
ሂዎታቹ ዉስጥ ምን ፈተና እያሳለፋቹ ነዉ ኮሜንት ላይ ጻፉ እስኪ?
ሂዎታቹ ዉስጥ የከበዳቹ እና መፍታት ያቃታቹ ኣንድ ነገር ምን ድነዉ?
0
0
Hi everyone
Please make sure to download the Skool App for easier use. Thank you for joining.
1
0
Welcome ✨
ወደ ንቁ ሃበሻ እንኳን ደና መጣቹ- እዚ ግሩፕ ዉስጥ ከገባቹ ይህ ማለት ከማህበረሰባቹ ተቃራኒ መሄድ ትፈልጋላቹ ማለት ነው። ለዛም ነዉ ንቁ ሃበሻ ያልኩት። ንቁ ባትሆኑ ኖሮ የኔ ቭድዮ ስታዩ በ ሰከንድ ዉስጥ ታልፉት ነበር- ግን ዉስጣቹ ሹክ ሲላቹ ቪድዮዉን ኣይታቹ ወደዚ መታችዋል። ይህ ግሩፕ ኣዲስ ነዉ- በ ሳምንት ኣንዴ ወይም ሁለት ጊዜ ቪድዮ ኮል እናደርጋለን። እናንተም የልባቹን እና የምታስቡት ነገር የምታካፍሉበት ግሩፕ ነዉ። ስለዚ ግሩፕ የበለጠ መረጃ ነገ ኣስተላልፋለሁኝ።
1
0
1-3 of 3
Adonay Hailemichael
1
2points to level up
@adonay-hailemichael-5000
በዚ ግሩፕ እርስ በራሳችን እየተጋገዝን መዉጣት የከበዱን ተራራዎች ኣብረን እናልፋቸዋለን።

Active 70d ago
Joined Jul 27, 2024
Powered by