Welcome ✨
ወደ ንቁ ሃበሻ እንኳን ደና መጣቹ- እዚ ግሩፕ ዉስጥ ከገባቹ ይህ ማለት ከማህበረሰባቹ ተቃራኒ መሄድ ትፈልጋላቹ ማለት ነው።
ለዛም ነዉ ንቁ ሃበሻ ያልኩት።
ንቁ ባትሆኑ ኖሮ የኔ ቭድዮ ስታዩ በ ሰከንድ ዉስጥ ታልፉት ነበር- ግን ዉስጣቹ ሹክ ሲላቹ ቪድዮዉን ኣይታቹ ወደዚ መታችዋል።
ይህ ግሩፕ ኣዲስ ነዉ- በ ሳምንት ኣንዴ ወይም ሁለት ጊዜ ቪድዮ ኮል እናደርጋለን።
እናንተም የልባቹን እና የምታስቡት ነገር የምታካፍሉበት ግሩፕ ነዉ።
ስለዚ ግሩፕ የበለጠ መረጃ ነገ ኣስተላልፋለሁኝ።
1
0 comments
Adonay Hailemichael
1
Welcome ✨
ንቁ ሃበሻ | Awaken Habesha
skool.com/awaken-habesha-4185
ይህ ግሩፕ ለዉጥ ለሚፈልጉ ሃበሾች ነዉ እራሳቸዉን መቀየር እና ኣዲስ ማንነት መመስረት ለሚፈልጉ ንቁ ሃበሾች ነዉ።
Powered by