Activity
Mon
Wed
Fri
Sun
May
Jun
Jul
Aug
Sep
Oct
Nov
Dec
Jan
Feb
Mar
Apr
What is this?
Less
More

Memberships

LOMI-ሎሚ

969 members • Free

6 contributions to LOMI-ሎሚ
Skool
ጋይስ እንዴት አደራችሁ እዪት እስኪ የሰራሁትን ከ10 ስንት ያሰጣል?
Skool
0 likes • 17h
በረቺ አሪፊነው
zoom ለመሳተፍ ለተቸገራቹ
ሰላም ወድ ቤተሰቦች ዙም ክላስ ላይ ከመቶ በላይ አይቀበልም የሰውን ብዛት ከፍ ለማድረግ አሁን የገባሁትን ሰብስክርፕሽን ካሰል አድርጌ ወሩ ሲያልቅ ነው ማሳደግ ምችለው ስለዚ ካስሌሸኔ ሚጠናቀቀው April 15 ስለሆነ እስከዛው 100 ሰው ብቻነው ሚገባው ስለሆነም ላይቩን እንደጨረስን ትምርትቤቱ ዙም ላይ እጭንላችኋለው አሊያም ቲክቶክ ላይ ሳስረዳ መከታተል ይቻላል ከታላቅ ይቅርታ ጋር 👏
0 likes • 17h
እሺ
ሰላም ተሰፈሺ
ተሰፈሺ ዙም አልፈትልኝ አለ እቢ አለኝ ምን ማድረግ እችላለው
0
0
ሰላም
ሰለተቀላተቅልሁ ደሰ ብሎኛ
1 like • 2d
አመሰግናለው
ማሳሰቢያ
ወድ ተማሪዎች ሌቨላችሁን ለማሳደግ ምታደርጉት ጥረት ማልካም ቢሆንም ዋናው ትኩረት ትምህርቱላ ፎከስ አድርጎ መማሩነው ውጤታማ ሚያረጋቹ አንዳንዶቻቹ የተለመዱ ኋላቀር መንገዶችን እዚም እየተጠቀማቹ ነው ምንም በሌለበት ፎሎ እንደራረግ የምትሉ ተማሪዎች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ ሁሉም በሚያደርገው አስተዋጾነው ፎሎ ሊደረግ ሚገባው ስለዚህ በወረዱ ቃላቶች የአራዳ ንግግሮችን እየተጠቀማቹ ፎሎ እንደራረግ ምትሉ ሰዎች ጥንቃቄ አርጉ ለተማሪው ሚጠቅምና ትምርቶቻችን ላይ ብቻ ትኩረት አድርጋቹ ለመወያየት ሞክሩ አመሰግናለሁ
0 likes • 5d
እሺ
1-6 of 6
Geremew Metku
2
15points to level up
@geremew-metku-3989
እንደኔ መማር የቸኮለ አለ

Active 17h ago
Joined Apr 5, 2026
Powered by