zoom ለመሳተፍ ለተቸገራቹ
ሰላም ወድ ቤተሰቦች ዙም ክላስ ላይ ከመቶ በላይ አይቀበልም የሰውን ብዛት ከፍ ለማድረግ አሁን የገባሁትን ሰብስክርፕሽን ካሰል አድርጌ ወሩ ሲያልቅ ነው ማሳደግ ምችለው ስለዚ ካስሌሸኔ ሚጠናቀቀው April 15 ስለሆነ እስከዛው 100 ሰው ብቻነው ሚገባው ስለሆነም ላይቩን እንደጨረስን ትምርትቤቱ ዙም ላይ እጭንላችኋለው አሊያም ቲክቶክ ላይ ሳስረዳ መከታተል ይቻላል ከታላቅ ይቅርታ ጋር 👏
30
30 comments
Tesfaye Mamo
6
zoom ለመሳተፍ ለተቸገራቹ
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
Leaderboard (30-day)
Powered by