User
Write something
ማሳሰቢያ
ወድ ተማሪዎች ሌቨላችሁን ለማሳደግ ምታደርጉት ጥረት ማልካም ቢሆንም ዋናው ትኩረት ትምህርቱላ ፎከስ አድርጎ መማሩነው ውጤታማ ሚያረጋቹ አንዳንዶቻቹ የተለመዱ ኋላቀር መንገዶችን እዚም እየተጠቀማቹ ነው ምንም በሌለበት ፎሎ እንደራረግ የምትሉ ተማሪዎች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ ሁሉም በሚያደርገው አስተዋጾነው ፎሎ ሊደረግ ሚገባው ስለዚህ በወረዱ ቃላቶች የአራዳ ንግግሮችን እየተጠቀማቹ ፎሎ እንደራረግ ምትሉ ሰዎች ጥንቃቄ አርጉ ለተማሪው ሚጠቅምና ትምርቶቻችን ላይ ብቻ ትኩረት አድርጋቹ ለመወያየት ሞክሩ አመሰግናለሁ
hi
ስለተቀላቀልኳችው ደስ ብሎኛል
ደአስተውሉ
አንዳንድ ተማሪዎች ትምርትቤቱላ የቻናላችሁን ሊንክ እንዲሁም የግል ወሬና ሰላምታ እየጻፋቹ ነው ይህ ደሞ ፈጽሞ የተከለከለ ነው እዚ ፔጅ ላይ ትምርቱን እና ያልገባችሁን ነገር መጠየቂያ ነው ከትምርቱ ጋር ማይገናኝ መልክቶችን የምትጽፉ ተጠንቀቁ እኔ ሲርየስ የሆነ እርምጃ ነው ምወሰደው በኋላ በማይረባ ነገር የመማር እድላችሁን እንዳታጡ አመሰግናለሁ
ሰላም
ሰላም ተማሪዎች እዚህ ግሩፕ የተቀላቀላችሁ ሁሉንም ቪዲዮ አይታቹ ከጨረሳችሁ በኋላ ማክሰኞ እና እሮብ ማታ በላይቨ ላይ የከፈታችሁትን አገመግምላችሁና አይላችኋለሁ ማንም እንዳይቀር አመሰግናለሁ ሰአቱን ካላንደራቹ ላይ ቲገኙታላቹ አመሰግናለሁ
I have a reason
Don't be nice too much! you will see why i said this.
0
0
1-30 of 593
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
Leaderboard (30-day)
Powered by