Activity
Mon
Wed
Fri
Sun
May
Jun
Jul
Aug
Sep
Oct
Nov
Dec
Jan
Feb
Mar
Apr
What is this?
Less
More

Memberships

LOMI-ሎሚ

940 members • Free

13 contributions to LOMI-ሎሚ
የዛሬው ዙም ክላስ ከ 6 ሰአት በኋላ ይጀምራል ፓስዋርድ ከፈለጋቹ ከታች አለላቹ
https://us06web.zoom.us/j/86069134691?pwd=KbZghXU5jK9Pti9YVaCi54EY2h9AwR.1 Meeting ID: 860 6913 4691 Passcode: 462100
0 likes • 1h
ስንት ሠአት ላይ ነው ከ6 ሠአት በሗላ ማለት ስንት ሠአት ነው???
Lomi
462100 አስገብቼ Wrong passcode እያለኝ ነው ትላንት በተለቀቀው ላይ ገብታቹ የተማራቹ መልሱልኝ please
0 likes • 1h
እኔም አልገባሑ እንቢ አለኝ
🙏🙏🙏
ላይቭ የሚለው ፅሑፍ ይታየኛል ስነካው ወደ ካላንደር ይከተኛል እንዴት ነው መከታተል የምችለው???
Lomi
ሰላም የሎሚ ተማሪዎች እንዴት ዋላቹ እስቲ እጅ ለእጅ እንያያዝ
2 likes • 24h
🤝
🙏🙏🙏
ሠላም ቤተሠቦች የዛሬው ትምሕርት የሚተላለፈው በቲክ ቶክ ነው ወይስ እዚሑ ላይ ነው የምታውቁ መልሱልኝ
0 likes • 24h
@Eleni Demelash እሱ ቪዲዮ ከፍቶ ነው? እኛም ክፈቱ ከተባልን መክፈቻውን ስለማላቀው ነው
0 likes • 24h
@Eleni Demelash ቀላል ተወዛገብን
1-10 of 13
Azmera Libawi
2
10points to level up
@azmera-libawi-2870
እንኳን በደሕና ቆያችሑኝ ወደ እዚሕ ትምሕርት ቤት ስላስገባችሑኝ እጅግ ደስተኛ ነኝ አመሠግናችሗለሑ ተስፍሽ ዘሐረርጌ ለሠዎች ያለሕ ቀና አመለካከትን ሳላመሠግን አላልፍም

Active 1h ago
Joined Apr 5, 2026
Powered by