Activity
Mon
Wed
Fri
Sun
May
Jun
Jul
Aug
Sep
Oct
Nov
Dec
Jan
Feb
Mar
Apr
What is this?
Less
More

Memberships

LOMI-ሎሚ

955 members • Free

6 contributions to LOMI-ሎሚ
ሠላም እንደት አረፈዳችሁ የተስፋየ ተማሪዎች እስኪ በዝህ ትምህርት መሠረት ዩቲዮብ የከፈታችሁ ጀግና የመዳምቅመሞች እጂ አውጡ:-😘
እንደት አረፈዳችሁ የተስፋየ ተማሪዎች እስኪ በዝህ ትምህርት መሠረት ዩቲዮብ የከፈታችሁ ጀግና የመዳምቅመሞች እጂ አውጡ:-😘
ሠላም ተስፍሺ ዩቶብ መች ነው የምከፍተው ወይስ ከዝህ ጋር የተያያዘነው
ሠላም ተስፍሺ ዩቶብ መች ነው የምከፍተው ወይስ ከዝህ ጋር የተያያዘነው
ሠላም ቤተሠብ የቪዲዎ ትምህርት አለው ወይስ ምንዲነው እኔ ከፅሁፍ ውጭ ምንም አላየሁም
ሠላም ቤተሠብ የቪዲዎ ትምህርት አለው ወይስ ምንዲነው እኔ ከፅሁፍ ውጭ ምንም አላየሁም
@Jemanesh Abera እስካሁን አላየሁም
ደአስተውሉ
አንዳንድ ተማሪዎች ትምርትቤቱላ የቻናላችሁን ሊንክ እንዲሁም የግል ወሬና ሰላምታ እየጻፋቹ ነው ይህ ደሞ ፈጽሞ የተከለከለ ነው እዚ ፔጅ ላይ ትምርቱን እና ያልገባችሁን ነገር መጠየቂያ ነው ከትምርቱ ጋር ማይገናኝ መልክቶችን የምትጽፉ ተጠንቀቁ እኔ ሲርየስ የሆነ እርምጃ ነው ምወሰደው በኋላ በማይረባ ነገር የመማር እድላችሁን እንዳታጡ አመሰግናለሁ
ትምህርቱ የት ነው ውዶች እኔ አይደርሰንም
@Eleni Demelash እኔጋ የለም
ማሳሰቢያ
ወድ ተማሪዎች ሌቨላችሁን ለማሳደግ ምታደርጉት ጥረት ማልካም ቢሆንም ዋናው ትኩረት ትምህርቱላ ፎከስ አድርጎ መማሩነው ውጤታማ ሚያረጋቹ አንዳንዶቻቹ የተለመዱ ኋላቀር መንገዶችን እዚም እየተጠቀማቹ ነው ምንም በሌለበት ፎሎ እንደራረግ የምትሉ ተማሪዎች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ ሁሉም በሚያደርገው አስተዋጾነው ፎሎ ሊደረግ ሚገባው ስለዚህ በወረዱ ቃላቶች የአራዳ ንግግሮችን እየተጠቀማቹ ፎሎ እንደራረግ ምትሉ ሰዎች ጥንቃቄ አርጉ ለተማሪው ሚጠቅምና ትምርቶቻችን ላይ ብቻ ትኩረት አድርጋቹ ለመወያየት ሞክሩ አመሰግናለሁ
አፈእኔ ያልገባኝ ነገር የምን ሌብሎ ነው የት አለ አፑ
1-6 of 6
እሙረያን እሙረያን
2
12points to level up
1993

Active 10h ago
Joined Apr 5, 2026
Powered by