እንኳን ወደ Zehigh Academy በሰላም መጣችሁ!
ሰላም የ Zehigh ቤተሰቦች! የፋይናንስ ነጻነትዎን በእጅዎ ለመጻፍ እና ትክክለኛውን የቢዝነስ መንገድ ለመገንባት ወስነው ይህንን ማህበረሰብ ስለተቀላቀሉ እንኳን ደስ አላችሁ። ይህ ቦታ ዝም ብሎ መማሪያ ብቻ ሳይሆን፣ በትሬዲንግ (Trading)፣ በኢ-ኮሜርስ (Etsy)፣ በዲጂታል ማርኬቲንግ እና በቴክኖሎጂ ክህሎቶች አብረን የምናድግበት፣ የምንወያይበት እና የምናሸንፍበት ትልቅ ቤተሰብ ነው። 📌 በአካዳሚው ውስጥ ፈጣን ለውጥ ለማምጣት እነዚህን 3 ነገሮች አሁኑኑ ያድርጉ፡ 1️⃣ ራስዎን ያስተዋውቁ (Introduce Yourself): ወደ ስራ ከመግባታችን በፊት እንተዋወቅ! ከዚህ ፖስት ስር ኮመንት (Comment) በማድረግ የሚከተሉትን 3 ነገሮች ይጻፉልን፡ - ስምዎ ማን ይባላል? ከየት ነዎት? - አሁን ላይ ምን እየሰሩ ነው (ተማሪ፣ ሰራተኛ፣ የቢዝነስ ባለቤት)? - በሚቀጥሉት 90 ቀናት ውስጥ ከዚህ አካዳሚ ማሳካት የሚፈልጉት ትልቁ ግብ ምንድን ነው? 2️⃣ ትምህርቱን ይጀምሩ (Go to the Classroom): ከላይ ያለውን "Classroom" የሚለውን ታብ (Tab) ይጫኑ። የትሬዲንግ ማስተር-ክላሱን፣ የ Etsy "Done For You" መመሪያዎችን፣ እና ሌሎች ጠቃሚ ስልጠናዎችን እዛ ያገኛሉ። ትምህርቱን በቅደም ተከተል መከታተል ይጀምሩ። 3️⃣ ይጠይቁ፣ ይወያዩ (Engage & Take Action): የምናድገው ስንወያይ ነው! ትምህርቱን እያዩ ያልገባዎት ነገር ካለ፣ የሳሉት ቻርት ካለ፣ ወይም ያገኙት አዲስ የቢዝነስ ሀሳብ ካለ ፎቶ (Screenshot) እያደረጋችሁ እዚህ ኮሚዩኒቲ ላይ ፖስት አድርጉ። አትፍሩ፣ ጠይቁ! እንዲሁም የሌሎች አባላትን ፖስት ላይክ (Like) እና ኮመንት በማድረግ ማህበረሰባችንን አነቃቁ! በድጋሚ እንኳን በሰላም መጣችሁ! ዕውቀትን ወደ ተግባር፣ ተግባርን ወደ ትርፍ እንቀይር!