ZEHIGH TRADING MASTERY: The Complete Masterclass
ወደ ፕሮፌሽናል ትሬደርነት የሚያሸጋግርዎት የተሟላ መንገድ! 📈
በገበያው ውስጥ በግምት እና በስሜት (Gambling) መነገድ ይብቃ! የ Zehigh Trading Mastery ኮርስ ከዜሮ (ጀማሪነት) ተነስቶ በራስ መተማመን ወዳለው ቋሚ አትራፊ (Consistent Trader) የሚቀይርዎ የተሟላ ማስተር-ክላስ ነው።
ቪዲዮዎቹን በቅደም ተከተል (ከ Module 1 ጀምሮ) ይከታተሉ። በእያንዳንዱ ምዕራፍ መጨረሻ ላይ ያሉትን የቤት ስራዎች (Action Items) በመስራት እዚህ ኮሚዩኒቲ ላይ ፖስት ያድርጉ። መልካም ትምህርት!