User
Write something
ሙከራ
እኔም ሰራሁ እንዴት አያቹት
1
0
ሙከራ
ለኛ ለራሳችን ነው
ሰላም ውድ ጓዶች እውነት ለመናገር ትንሽ ብንደማመጥና ብንረዳዳ ጥሩ ነው ምክንያቱም አንድ መምህር ብቻ ነው ሚሰማንና ቢያንስ ሀሳባችን ጨርሰን እድል ብንሰጣጣ ጥሩ ነው ካልተደማመጥን ምንገናኘው ሁሌ ለተመሳሳይ ነገር እንዳይሆን ቢያንስ ቀጣዩን እንድንጀምር ነው እባካችሁ ካጠፋሁ ይቅርታ🙏🙏😍
አንኳን አደረሳቹ
ሰዉ ሲጠፋ መፈለግ ይልመድባቹ እንዴት ነዉ በአል ምን ተማራቹ ምን አመለጠኝ????
ሰላም ቤተሰብ
የሰራሁትን እንዴት አያችሁት
ሰላም ቤተሰብ
1-30 of 1,088
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
Leaderboard (30-day)
Powered by