LOMI-ሎሚ
Log In
Community
Classroom
Calendar
Members
Map
Leaderboards
About
Log In
3
Tsega Feyisa
2d •
General discussion
ማክሰኞ እና እሮብ እለቱ ፕሮግራም
ሰላም፡ part 1 የጨረሰ? እኔ ጨርሻለው፡፡ ነገር ግን ተስፍሽ ማክሰኞ እና እሮብ ማታ በላይቨ እንገናኝ እና የሰራችውትን እገመግምላቸዋለው ባለው መሰረት Calender ላይ ማክሰኞ እና እሮብ የተያዘ ፕሮግራም መግኘት አልቻልኩም ወይም አልተቀመጠም፡፡ እኔ ጋር የሚያሳየው በኢትዮጵያ ቀን የዓርብ እለቱ ፕሮግራም ብቻ ነው፡፡ ሌላ መረጃ ያለው ሰው ካለ በኢትዮጵያ አቆጣር ቢያሳውቀኝ፡፡
Like
6
10 comments
3
ማክሰኞ እና እሮብ እለቱ ፕሮግራም
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
940
Members
6
Online
1
Admin
JOIN GROUP
Leaderboard (30-day)
1
Aynu Tube
+317
2
Eleni Demelash
+261
3
ናት sweet Fiseha
+248
4
Yonas Mekonnen
+227
5
Rozi Md
+109
See all leaderboards
Powered by