የኢትዮጵያን ሙዚቃ Recording and music production ለመማር ያለማጋነን ትክክለኛው ቦታ።
ኢትዮጵያ ውስጥ የቤተ-ክርስትያን ሙዚቃ፣ የፊልም ማጀቢያ፤ እና በብዙ ሚልዮን እይታ ያላቸው Pop ሙዚቃዎች የአስቴር አወቀ ስቱዲዮ አልበምን ጨምሮ ብዙ ሙዚቃዎችን በማቀናበር እና ሚክስ በማድረግ ከ10 አመት በላይ ሰርቻለው፣ እንዲሁም በሆላንድ Analog recording and mixing ትምህርት ተከታትያለው።
ምን ምን ታገኛላችሁ?
💰 በገንዘብ ቢሰላ ከ$5,000 usd በላይ ሊያስከፍሉ የሚችሉ ትምህርቶች
💪 የፈለጋችሁትን ጥያቄ በየሳምንቱ በቀጥታ እናዎራለን
🎶 ለድምጽ ቅጂ የተመቻቹ project files እና template ታገኛላችሁ
🦻 የጀመራችሁት ፕሮጀክት ካለ ቀጥታ feedback ከእኔ እና ከግሩፑ ተግባራዊ አስተያየት
🎹 አልፎም ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ማሰራት ለምትፈለጉ ሞያዊ አስተያየት እና የዋጋ ቅናሽ
ምንም አልተጠቀምኩም ካላችሁ በፈለጋችሁት ጊዜ ማቋረጥ ትችላላችሁ።