Ethio Digital Community
Private
108 members
Free
ይህ የኢትዮ ዲጂታል ኮሚኒቲ ( Ethio Digital Community ) ነው።
በ Amazon FBA & FBM ስልጠናዎች፦
  • Online Arbitrage
  • Retail Arbitrage
  • Wholesale
  • Private Label
ውጤታማ ለመሆን የሚያበቁ ስልጠናዎች የምንሰጥ ሲሆን፣ እስካሁን ባለው ጉዞአችን 90% የሚሆኑት ተማሪዎቻችን ስኬታማ ናቸው። ለዚህም ደግሞ ምክንያቱ በስራው ላይ ረዘም ላለ ዓመታት ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ የተሟላ ስልጠና ስለሆነ ነው።
🚀 በዚህ ስልጠና ውስጥ ምን ያገኛሉ?
  • 🎥 Full Video Courses: በማንኛውም ሰዓት የሚታዩ የቪዲዮ ስልጠናዎች።
  • 📅 Live Zoom Sessions: በሳምንት ከ 3-5 ቀናት የሚደረጉ የቀጥታ ክፍለ ጊዜዎች (በ Zoom)።
  • 📈 Extra Modules: የ eBay እና Print on Demand ስልጠናዎችን የሚጨምር ሲሆን፣ በየጊዜው አዳዲስ ስልጠናዎችና ቪዲዮዎች እንጭናለን።
  • ♾️ Lifetime Access: አንዴ ከከፈሉ የህይወት ዘመን ተጠቃሚ ይሆናሉ።
💰 ለመቀላቀል፦
የአባልነት ክፍያ $500 (አንድ ጊዜ ብቻ) መክፈል ይኖርብዎታል። እስካሁን ካልከፈሉ በዚህ ሊንክ በመክፈል ይቀላቀሉ፦ 🔗 Payment Link: https://stan.store/Ethiodigital_community/p/amazon-seller-mastery-ef1pt695
⚠️ ማሳሰቢያ: ክፍያ እንደፈጸሙ በ 24 ሰዓት ውስጥ Approve ይደረጋሉ።
ለስኬት የእርስዎ Hard Work እና Consistency ወሳኝ ነው! 🌱
እናመሰግናለን! 🙏
Ethio Digital Community
Ethio Digital Community
skool.com/ethiodigitalcommunity
ይህ እጅ ለእጅ ተያይዘን በ Digital ዓለም የምናድግበት Community ነው።
Powered by