DS Acadamy ለምን ይመረጣል ።
ለ2026 የአውቶሜሽን የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠናዎች ህይወትዎን ለመለወጥ ተዘጋጅተዋል? 🌟 በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የሀበሻ የዲጂታል ማህበረሰብ (DS) ሊያግዞት ተዘጋጅቷል!
ለምን DWA ይመረጣል? 🤔
✅ በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ፡ ሁሉም የቪዲዮ ስልጠናዎች እና ማንዋሎች ሙሉ በሙሉ በአማርኛ የተዘጋጁ ናቸው!
✅ የተግባር ስልጠና፡ ቲዮሪ ብቻ ሳይሆን የሽያጭ ልምምድ (Sales Practice) የምናደርግበት ቦታ ነው!
✅ 1 ለ 1 ሜንቶርሺፕ፡ ቢከብደኝስ ብለው አይስጉ! ከጎንዎ ሆነን የሚመሩዎት ባለሙያዎች አሉልዎት።
✅ በአሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ካናዳ እና አውስትራሊያ ለምትኖሩ ተጨማሪ ገቢ (Side Hustle) ለመፍጠር ምርጥ አማራጭ ይዞ መጥቷል ።
✅ ክትትል እና ድጋፍ፡ ስልጠናውን ሲጨርሱ ያለምንም ክፍያ የዲጂታሊ ሰክሰስ ኮሚዩኒቲን ይቀላቀላሉ አብረው ይሰራሉ ። 👥
ምን ምን እንማራለን? 📚
• 🛍️ Dropshipping: Shopify, eBay, Amazon , Etsy እና የማስታወቅያ ሲስተሞችን ጨምሮ ሁሉንም በአንድ ፓኬጅ ያገኛሉ ።
• 🎨 Print on Demand: የራስዎን ዲዛይን በልብስና ቁሳቁሶች ላይ መሸጥ (Printify)
• 📱 Digital Marketing: የዘመኑ የሽያጭ ጥበብ
• 🤖 2026 Automation: የኦላይን ሽያጭዎን በአውቶሜሽን በቴክኖሎጂ በመጠገም ጊዜ እና ገንዘቦን ያተርፋሉ ።
ለመለወጥ ከተዘጋጁ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን! ✨
👤 አስተዳዳሪዎች: ታቱ & ሲና & ሐሊና (DSA Admin)