የማግዛቸዉ ሰዎች👇
✅እፍረት ሚሰማቸው ሃበሾች
✅ከልክ በላይ የሚጨናነቁ ሃበሾች
✅እራሳቸዉን ሚጠራጠሩ ሃበሾች
✅ሰዉ ምን ይለኛል ብለዉ የሚፈሩ ሃበሾች
እራሳቸዉን ሳያጨናንቁ እና የውሸት Confidence ተገደዉ ሳያሳዩ 👇
✅እራስን በመቀበል የሚመጣ ንጹህ Confidence እንዲያመጡ በ 90 ቀናት ዉስጥ እንዲገነቡ ኣግዛለሁ
✅ነጻነት ያለዉ ማንነት በ ሰዎች ተቀባይነት የማይፈልግ ማንነት በ 90 ቀናት ዉስጥ እንዲገነቡ ኣግዛለሁ
✅የ ሰዎች ኣይን የማያስፈራዉ ማንነት እንዲገነቡ በ 90 ቀናት ዉስጥ እንዲገነቡ ኣግዛለሁ
✅ እራሳቸዉን ተቀብለዉ፣ እራሳቸዉን ኣፍቅረዉ የራሳቸዉ ሂዎት በ ድፍረት እንዲገነቡ በ 90 ቀናት ዉስጥ እንዲገነቡ ኣግዛለሁ
✅ይህ ሰዉ ምን ይለኛል የሚለዉ ገዳይ መርዝ ኣሁን ያበቃል!
🔥ኣሁን ተመዝገቡ
🔥ፍርሃታቹ ከኛ ጋር ኣብራቹ ተጋፈጡ
🔥የ ምትመኙት ሂዎት መኖር ጀምሩ
❌ከህልማቹ የሚያቆማቹ ማንም ሰዉ ኣይደለም እራሳቹ ናቹ!
ስትመዘገቡ የምታገኝዋቸዉ ጥቅሞች
✅በ 90 ቀናት ዉስጥ ኣስደማሚ የሆነ ኮንፊደንስ እንድትገነቡ የሚያግዛቹ የ ቀን በ ቀን ቻሌንጆች
✅የ Live call ትምህርት በ ሳምንት 3 ጊዜ ከ ኣዶናይ ጋር
✅የ ዳንስ ቻሌንጆች
✅የ ዘፈን ቻሌንጆች
✅ቪድዮ የመቅረጽ ቻሌንጆች
✅ኣይምሮ ቀያሪ ትምህርቶች ቀጥታ ከ ኣዶናይ!
✅ወደ ዉጭ ወተን የምንሰራቸዉ ከ ቀላል ወደ ከበድ የሚል ቻሌንጆች
✅ Date night with Self Challenges
❌Confidence ማለት መኩራራት ኣይደለም!
🔥Confidence ማለት እራስን መቀበል፣ እራስን ማፍቀር፣ ለራስ መቆም እና ከሁሉም በላይ እራስን ማወቅ ነዉ!
🎯ስለዚ ኣሁኑኑ ተመዝግባቹ ስኬታማ የሆነ ሂዎት ገንቡ!